ጤና ሚኒስቴር ለቀጣዮቹ አምስት ዓመታት የሚቆየውን ሁለተኛው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የጤና ደህንነት ትግበራ ይፋ አደረገ።
አዲስ አበባ: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ይህ የጤና ደህንነት ከዓለም አቀፉ የጤና ደንብ ጋር ተጣጥሞ የሚተገበር እንደኾነ የተናገሩት የጤና ሚኒስትሯ መቅደስ ዳባ (ዶ.ር) ናቸው። በዋናነትም በጤናው ዘርፍ፣ በግብርናው ዘርፍ እና በአካባቢ ጥበቃ ዘርፍ ተቀናጅቶ...
የአማራ ክልል መንግሥት ሙስናን ለመታገል ቁርጠኛ አቋም ይዟል።
ባሕር ዳር: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የሥነ ምግባር ግንባታ እና የጸረ ሙስና ትግል ጥምረት የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸሙን ገምግሞ የ2018 በጀት ዓመት እቅዱ ላይ ተወያይቷል።
የጥምረቱ አባል ተቋማት በአርዓያነት ቀድመው እንዲያቅዱ፣ ክልሉ ካለበት...
መስጠት ላሰበ እና ከውስጡ ለሻተ ብዙ የሚሰጥ ነገር አለ።
ባሕር ዳር: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ማኅበረሰቡን በጤናው ዘርፍ እያገለገለ የሚገኘው የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪው የሕክምና ባለሙያ ባየው ሞላ ሕዝብን ማገልገል ከሁሉም በላይ ያስደስተኛል ይላሉ።
ሰው እንደየ ተሰጥኦው እና እንደተሰጠው ጸጋ አንዱ ሌላውን ይረዳል የሚለው...
አረጋውያን ታላቅ የሀገር ቅርስ ናቸው።
ባሕር ዳር: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ትርጓሜ መሠረት አረጋውያን የሚባሉት ዕድሜያቸው 60 ዓመት እና ከዚያ በላይ የኾኑ ሰዎች ናቸው። በአፍሪካ አረጋውያን መብቶች ፕሮቶኮልም ዘንድ ትርጉሙ ተመሳሳይ ነው፡፡ ይህ ትርጉም በኢትዮጵያም ተቀባይነት...
በድንገተኛ አደጋ የ30 ሰዎች ሕይዎት ማለፉን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።
ደብረ ብርሃን: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በግንባታ ላይ በሚገኘው የአረርቲ ማርያም ቤተ ክርስቲያን በደረሰ አደጋ የ30 ሰዎች ሕይዎት ማለፉን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
የፖሊስ ጽሕፈት ቤቱ...








