ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በጦርነቱ ለተጎዱ በአማራ እና አፋር ክልል ለሚገኙ የህክምና ተቋማት ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በጦርነቱ ለተጎዱ በአማራ እና አፋር ክልል ለሚገኙ የህክምና ተቋማት 60 ሚሊዮን ብር የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ሊያ ታደሰ (ዶ.ር)...
እስከ ቂያማ የምትዘልቀው የዘምዘም ውኃ
ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ዙሚ ዙሚ” አለቻት ዝም በይ ዝም በይ ማለቷ ነበር፤ ፈስሳ እንዳታልቅባት፡፡ እውነቷን ነው በልመና የተገኘች፣ በንዳድ መካከል የፈለቀች እና ነፍስ አድን ሰማያዊ የአሏህ ስጦታ ናት፡፡ የህጻንን ነፍስ ለመታደግ...
የሳዑዲው ንጉሥ ሳልማን 5 ሺህ ለሚጠጉ ሐጃጆች የዒድ አል አድሃ አረፋ ወጪን ሸፈኑ፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሐጅ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ 2 ነጥብ 5 ሚሊዮን የሚጠጋ ምዕመን የተሳተፈበት የዘንድሮው የሐጂ ሥርዓት በቅድስቲቱ ምድር መካ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡
ከመላው ዓለም የተሰባሰቡ የሃይማኖቱ ተከታዮች በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓት...
የዒድ አል ዓድሃ አረፋ በዓል በአፋር እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 444ኛው ዓመተ ሂጅራ የዒድ አል ዓድሃ አረፋ በዓል የአፋር ክልል ርእሰ መሥተዳድር አወል አርባ በተገኙበት በሰመራ በድምቀት ተከብሯል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በጅግጅጋ ከተማ እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል የሶማሌ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ሙሐመድ በተገኙበት በጅግጅጋ ስታዲየም በድምቀት እየተከበረ ነው።
በዓሉ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ-ስርዓቶች...








