አሸባሪው ትህነግ ከባድ መሳሪያ በመጠቀም በአንድ ቀን ከ600 በላይ ንጹሐንን እንደጨፈጨፈ ከቆቦ ከተማና ዙሪያዋ...
መስከረም 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን በሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማና ዙሪያዋ በሚኖሩ ወገኖች ላይ ግፍ ፈጽሟል፡፡ ከተማዋን ከወረረበት ጊዜ ጀምሮ የመንግሥት እና የግለሰብ ንብረት ዘርፏል ከተማዋን አውድሟል።
"የሽብር ቡድኑ አባላት ሴት ሕፃናትን...
“እኔ በኢትዮጵያ ተስፋ አልቆርጥም” ክቡር ዶክተር ኦባንግ ሜቶ
ባሕር ዳር፡ መስከረም 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለኢትዮጵያ፣ ለመርህ፣ ለዓላማ እና ለሰብዓዊ መብት ትግል የክብር ዶክትሬት ሰጥቷል፡፡ ከምዕራብ ኢትዮጵያ ጋምቤላ እስከ ካናዳ ለደረሰ ኢትዮጵያዊነት፣ ከሜክሲኮ እስከ ጃፓን ለተከፈለ ተጋድሎ የሚውል ክብር እና...
የምሥራቅ አማራ ዩኒቨርሲቲዎች ምሁራን በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ እየመከሩ ነው።
ደብረ ብርሃን፡ መስከረም 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ አማራ ዩኒቨርሲቲዎች ምሁራን በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታዎች ላይ እየተወያዩ ነው፡፡
በመድረኩም የህልውና ዘመቻው በአጭር ጊዜ እንዲጠናቀቅ የምሁራን ሚና ከፍተኛ እንደሆነ ተመላክቷል።
ወራሪው እና አሸባሪው ትህነግ የኢትዮጵያን ሰላም...
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለሀገር ባለውለታዎች የክብር ዶክትሬት ሰጠ፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ መብት መከበር፣ ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ብሎም ለፍትሕና እኩልነት መከበር ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማድረግ ለሚታወቀውና ለኢትዮጵያዊነት አቀንቃኙ አቶ ኦባንግ ሜቶ እንዲሁም በኢትዮጵያና ሌሎች በማደግ ላይ...
በአሜሪካ ቨርጂኒያ ግዛት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ወገኖች በድሬ ሮቃ ግንባር እየተፋለሙ ለሚገኙ የፋኖ አባላት ድጋፍ...
መስከረም 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ወራሪውና አሸባሪው የትህነግ ቡድን የዝርፊያና ሀገር የማፍረስ እኩይ ምግባሩን ከሚፋለሙት የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ኀይሉች ውስጥ ፋኖ አንዱ ነው። በአሜሪካ ቨርጂኒያ ግዛት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ወገኖች በድሬ ሮቃ ግንባር እየተፋለሙ ለሚገኙ የፋኖ አባላት...








