የአፈር ማዳበሪያ እየተሰራጨ ነው ከ205 ሚሊዮን በላይ ኩንታል ምርት ይጠበቃል

በአማራ ክልል በ2018/2019 የመኸር ምርት ዘመን አምስት ነጥብ ስድስት ሚሊዮን ሔክታር መሬት በሰብል ለመሸፈን ታቅዶ እየተሠራ ይገኛል። በዚህም ከ205 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ይሰበሰባል ተብሎ እንደሚጠበቅ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል። ለዚህ ደግሞ የአፈር ማዳበሪያን በበቂ መጠን  በወቅቱ ከማቅረብ በተጨማሪ ዘመናዊ...
- Advertisement -spot_img

የሀገር ውስጥ ዜና

የሀገር ውስጥ ዜና

በዚህ እትም
በኩር

ባላገር ናፋቂው

የጋራ የዘመን ውክልናዎች ባለፉት ዓመታት እያለፉ ነው፡፡ ቀደምት የምንላቸው ኪነ ጥበበኞች እያለፉ ነው፡፡ በ1930 እና 40ዎቹ የተወለዱ የሀገር ባለውለታዎች ጥቂት ናቸው በሕይወት የቀሩት፡፡ የትውልድ ምልክቶች እያለፉ ነው፡፡ ዓለም ግን ምልክት...

ፅዳት እና ውበትን የመንግሥት እዳ ያደረገው ማነው?

ፅድት ማለትን የሚጠላ ማነው? መዋብንስ የማይሻ አለን? ፅዳት የጤናማነት መሠረት በመሆኑ ህይወትን ያለመልማል፤ ታዲያ ፅዳትን ማን ይጠላል? ውበትም ቢያንስ የዓይን ራት ነው፤ አለፍ ሲል ደግሞ...

ቢደብርህም አድርገዉ

ብዙዎቻችን እኩለ ሌሊት ላይ አነቃቂ ቪዲዮዎችን አይተን፣ አዳዲስ መጽሐፍትን አንብበን ወይም የዓለምን ስኬታማ ሰዎች ታሪክ ሰምተን “ነገ ጠዋት ዓለምን እለውጣለሁ!” ብለን እንነሳለን። ነገር ግን ጠዋት...

የምድር ዳርቻዋ ገነት

አህጉርም፣ ሀገርም ናት፤ በሀገሪቱ ውስጥ ካለው የሰዎች ቁጥር ይልቅ የካንጋሮዎች ቁጥር በእጥፍ ይበልጣል፤ በውስጧ ከ10 ሺህ በላይ የባህር ዳርቻዎች አሏት፤ አንድ ሰው በየቀኑ እነዚህን...

“አስተዳደግ ምቹ ሁኔታን ይፈልጋል”

“ሰዎች የወደፊት ህልማቸው የሚወሰነው በልጅነት ዕድሜያቸው በሚያዩት ነገር ነው:: በብዙዎች ልምድ መሰረት ግን ራስን ፈልጎ ለማግኘት ጊዜ ይወስዳል” በማለት የሕይወት ጉዟቸውን የነገሩን ወ/ሮ ብርቱካን...

በብዛት ከተነበቡት

አግራሞት

- Advertisement -spot_img

ባህል እና ኪን

ማህበራዊ አምድ
ማህበራዊ አምድ

የመተንፈሻ አካላት አለርጂ

ረፍት ላይ የነበረች  የሥራ ባልደረባዬን ለመጠየቅ ወደ ቤቷ ጎራ ባልኩበት ጊዜ የአምስት ዓመት እድሜ ከሆናት ልጇ ጋር ስትጨቃጨቅ ደረስኩ፡፡ አላግባባ  ያላቸው ጉዳይም ልጇ በግምት...

“የአርብ ጠንካራ እጆች…!”

"የዘመናዊ ሕክምና አባት" ተብሎ የሚጠራው የግሪኩ ታዋቂ ሐኪም ሂፖክራተስ ከ460 እስከ 370 ዓ.ዓ በነበረበት ዘመን የወባን ምልክቶች በዝርዝር መዝግቦ ነበር፡፡ በዚያን ዘመን ግን የበሽታው...

የዕውቀት ቀንዲሏ

በባሕር ዳር ከተማ አጼ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ ተገኝተናል፡፡ የጠይማ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በቦታው ስንደርስ የከሰዓቱ የትምህርት ጊዜ ደርሶ ስለነበር ተማሪዎቹን የሒሳብ ትምህርት ከክፍል...

ሔዋን

- Advertisement -spot_img

ታሪክ

ሳምንቱ በታሪክ

ሲመተ ልጅ እያሱ

ግንቦት 10 ቀን 1901 ዓ.ም ዓፄ ምኒልክ በህመም ባሉበት ወቅት ቀጣዩ የሀገሪቱ ንጉሥ ማን...

የኒቂያው ጉባኤ

ግንቦት 12 ቀን 317 ዓ.ም የኒቂያ ምክር ቤት ስብሰባ የተጠራው የሮማ ግዛት የመጀመሪያው ክርስቲያን...

የዐፄ በካፋ ሲመት

ዐፄ ዳዊት አምስት ዓመት ገዝተው በ1713 ዓ.ም. ሲሞቱ ወንድማቸው ዓፄ በካፋ ነገሡ። መሲህ ሰገድ...

የዲፕሎማሲ ልህቀት

በሰኔ 23 ቀን 1928 ዓመተ ምሕረት (እ.አ.አ. ሰኔ 30 ቀን 1936) ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በጄኔቫው የዓለም መንግሥታት ማኅበር (ሊግ ኦፍ ኔሽንስ) መድረክ ላይ ያደረጉት ታሪካዊ ንግግር በዓለም ዲፕሎማሲ ታሪክ ውስጥ የማይረሳ እና የዓለምን ሕሊና የሞገተ ታላቅ ክስተት ነው። የዚህ ንግግር መነሻ የፋሺስት ጣሊያን ጦር ዓለም አቀፍ ስምምነቶችን እና የሰብአዊ...

ስፖርት
ስፖርት

“የእግዜር እጅ”

ዓለም አቀፉ የስፖርት ትኩሳት ጣሪያ በነካበት በዚያ እጅግ ሞቃታማ የሰኔ እሁድ ቀትር በሜክሲኮው አዝቴካ...

አዲስ ተስፋ የፈነጠቀው የጎዳና ላይ ሩጫ

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የሀገሪቱን የሩጫ ባህል ለማዘመን እና ስፖርቱን ወደ ክልል ከተሞች ለማስፋፋት አዲስ...

የመጀመሪያዉ የዓለም ዋንጫ

በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን ቀልብ የሳበው እና በዓለማችን ግዙፉ የስፖርት መድረክ የሆነው የዓለም ዋንጫ በቀላሉ...
Blandt casinoer uden ROFUS med hurtige gevinster er https://www.carolinethorsfelt.dk et navn, der ofte nævnes blandt spillere.