ሕዳሴ ግድብ - search results
If you're not happy with the results, please do another search
የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በተመለከተ የኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን የሦስትዮሽ ሁለተኛ ዙር ውይይት ተጀመረ።
ባሕርዳር፡ መስከረም 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛው የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የውኃ ሙሌት እና አለቃቀቅ ደንቦች እና መመሪያዎች የሶስትዮሽ ድርድር ዛሬ መስከረም 12 ቀን 2016...
ለሕዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል ሀገር አቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ ሊካሄድ ነው።
ባሕርዳር፡ መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለሕዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል "ግድቤን ለማጠናቀቅ ቃሌን አድሳለሁ" በሚል መሪ ሃሳብ ሀገር አቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ ሊካሄድ መሆኑን የታላቁ...
“ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የይቻላል መንፈስን ያረጋገጥንበት ነው” አቶ ደመቀ መኮንን
ባሕር ዳር: መስከረም 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አራተኛ የውኃ ሙሌት መጠናቀቁ ይታወሳል፡፡ የግድቡን አራተኛ የውኃ ሙሌት ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በስፍራው...
“ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ብዙ ስም እና መለያ ያለው መልከ ብዙ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር...
መስከረም: 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አራተኛ የውኃ ሙሌት ከሰሞኑ መጠናቀቁ ይታወሳል፡፡ የሕዳሴ ግድቡ አራተኛ ሙሌት መጠናቀቅን ተከትሎ በስፍራው ሃሳባቸውን የሰጡት ጠቅላይ...
በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከአንድ ነጥብ አራት ቢሊየን ብር በላይ ገቢ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተጠናቀቀው 2015 በጀት ዓመት ለዓባይ ግድብ ግንባታ ከአንድ ነጥብ አራት ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ...