“ኢትዮጵያ የባሕር በር ማግኘቷ የማይመቻቸው ሀገሮች ወደብ በማግኘቷ ተጎድተው ሳይኾን ማደጓን በበጎ ስለማይመለከቱት ነው” ኢንጂነር ስለሺ በቀለ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በተገቢው የዲፕሎማሲ መንገድ እና በሰጥቶ መቀበል መርህ የባሕር በር የማግኘት መብት እንዳላት በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር እና በዓባይ ግድብ የኢትዮጵያ ተደራዳሪ ቡድን መሪ ኢንጂነር ስለሺ በቀለ (ዶ.ር) ተናገሩ። አምባሳደር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ (ዶ.ር) የኢትዮጵያ የባሕር በር ፍላጎት የማንንም አካል የማይጎዳና በሰጥቶ መቀበል መርህ የተቃኘ ነው ብለዋል፡፡ ራስን … Continue reading “ኢትዮጵያ የባሕር በር ማግኘቷ የማይመቻቸው ሀገሮች ወደብ በማግኘቷ ተጎድተው ሳይኾን ማደጓን በበጎ ስለማይመለከቱት ነው” ኢንጂነር ስለሺ በቀለ (ዶ.ር)