“ የጠቅላይነት እና ነጣይነት አስተሳሰብን በመተው ብዝኃነትን በአግባቡ ማስተናገድ ከተቻለ ለሀገራዊ አንድነት ጉልበት መኾኑን አምኖ መቀበል ያስፈልጋል ”  አቶ አገሁ ተሻገር የኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ
“ብዝኃ ማንነትን እንደ እድል ቆጥሮ በእኩልነት መኖር ያስፈልጋል፤ ኢትዮጵያ በሰላም የምትኖረው እና የምትለማውም የጋራ ችግራችንን ተነጋግረን ስንፈታ ብቻ ነው” ፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴ
“ኢትዮጵያዊነት በአንድ በኩል የብሔር ብሔረሰቦችን ብዝኃነት የሚቀበል፤ በሌላ በኩል ደግሞ ይሄንን ብዝኃነት አስተሣሥሮ የያዘና ለዘመናት የተሻገረ ጠንካራ አንድነት አለ ብሎ የሚያምን ነው”  ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር
“ኢትዮጵያ ጠንክራ ስትወጣ ማንነታችን እና አንድነታችን ይጠነክራል” አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ
“በኅብረ ብሔራዊ አንድነት ላይ የተመሠረተ ብሔራዊነት ሀገርን ለመከፋፈልና ለማዳከም ከተገነባው ነጠላ ትርክት የምንወጣበት መንገድ ነው”  ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር
እንኳን ለብሔር ብሔረሰቦች ቀን አደረሳችሁ! የዘንድሮው በዓል ለ18ኛ ጊዜ በጅግጅጋ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
“ኅብረ ብሔራዊነታችን ውበታችን መኾኑን በመገንዘብ ለመፃኢ እድላችን በጋራ መቆም ይገባናል”  የፌዴሬሽን  ምክር ቤት አፈጉባዔ አገኘሁ ተሻገር
የአማራ ክልል ገቢ አሰባሰብ መረጃ፦
“የሰላም ጥሪውን ተቀብለው እና ሕዝብን ይቅርታ ጠይቀው ለሚገቡ ሁሉ የሰላም በሮች ክፍት ናቸው”  አቶ ይርጋ ሲሳይ    የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ
“እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችን በመፍታት የወደፊት ተስፋዎች ላይ የጋራ ራዕይ መሰነቅ ያስፈልጋል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
“በአማራ ክልል የተረጋጋ ሁኔታ ለመፍጠር ከኅብረተሰቡ ጋር ያለው ቅንጅት መጠናከር አለበት”  አቶ ደሳለኝ ጣሰው በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች ዘርፍ አስተባባሪና የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኀላፊ
“የባሕር ዳር ከተማ ሰላም ከቀን ወደ ቀን እየተሻሻለ የመጣበትን ሁኔታ መፍጠር ችለናል” አቶ ጎሹ እንዳላማው የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ም/ከንቲባ
“ከእኔ የተለየ እሳቤ ስላለህ ልግደልህ የሚልን ደካማ አስተሳሰብ አምርሮ መታገል ያስፈልጋል”  አቶ አረጋ ከበደ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር
“በሀገር ግንባታ ታሪክ ውስጥ ጉልህ ሚና ያለውን ሕዝብ ጥርጣሬ ውስጥ የሚጥል ተግባር መፈጸም የሕዝብ ጠላትነት ነው”   አቶ አብዱ ሁሴን የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር
በጣና ሐይቅ የሚገኘውን ክብራን ገብርኤል አንድነት ገዳምን ይጎብኙ!
“ወጥ አቋም ያለው፣ በቆራጥነት የሚሠራ እና ሕዝብን የሚያገለግል ትክክለኛ የአመራር ሰጪነት ከችግሮቻችን በፍጥነት ለመውጣት ቁልፍ ሚና አለዉ ” አቶ ይርጋ ሲሳይ  በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኀላፊ
“ትርፍ እና ዉጤት የሚገኘዉ ከሰላም ነዉ” የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ
“ትምህርት ከሌለ እድገት የለም፣ለውጥ የለም። ጉዟችንም ወደ ጨለማ ይሆናል። የትምህርት ስርአታችን ተስተጓጉሎ ከዓለም እንዳንነጠል ሁሉም አካል ሊደግፈን ይገባል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማእረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኅላፊ
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ👇
“የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች የሚመለሱት ውስጣዊ አንድነትን በማጠናከር ነው” ብርጋዴር ጀኔራል ዘውዱ ሰጥአርጌ
“ለዘላቂ ሰላም ወሳኙ ነገር ውይይት ነው” የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች
በሰላም እጦት  ምክንያት የልማት ሥራዎች ተስተጓጉለዋል፣ የኑሮ ውድነት ተባብሷል፣ ኢንዱስትሪዎች ሥራ አቁመዋል።  መፍትሔው  ችግሮቻችንን በውይይት እና በሰላማዊ መንገድ መፍታት ነው”  የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው
ጥንታዊውን ከዘን ግንብ ይጎብኙ!
“የአማራ ሕዝብን የወሰን፣ የማንነት እና ሌሎች ጥያቄዎች በሕግ አግባብ ለመፍታት የክልሉ መንግሥት እየሠራ ነው” የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን
“በጦርነት የሚፈታ የአማራ ሕዝብ ጥያቄ የለም” የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሊ መኮንን
“ልምዶችን በመቀያየር የሚሠሩ የልማት ሥራዎች ለውጤት ያበቃሉ” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
መሪዎች የአማራ ሕዝብ ችግር እንደማይሰማቸው አድርጎ መውሰድ የተዛባ አካሄድ ነው። እኛ የሕዝብ ሕመም የሚያመን፣ ሕዝብ እንዳይጎዳ የምንሠራ ነን” የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር)
“ወደአልባሌ ውዥንብር ሊመሩን የሚችሉ መረጃዎችን እያጣራን እንመክታለን” የደሴ ከተማ ነዋሪዎች
“ከሕዝባችን ጋር ተረባርበን የከተማችንን ሰላም እናስጠብቃለን” የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቃዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ
“ጎጃም በሚገኙ ሁሉም ዞኖች ያለው የሰላም ኹኔታ ከፍተኛ መሻሻሎች እያሳየ ነው” ኮማንድ ፖስቱ
ዘንገና ሐይቅ! ዘንገና ሐይቅ በአማራ ክልል ከሚገኙ ውብ የመስህብ ሀብቶች መካከል ነው። ማራኪው ዘንገና ሐይቅ የመንፈስ እርካታን ያጎናጽፋል።
“አማራ ያለውን እውነተኛ የአቃፊነት ባሕል በማሳደግና ኅብረ ብሔራዊነትን ይበልጥ በማጉላት በአንድነት ልንቆም ይገባል”  የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ
14 ሺህ የሚጠጉ የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች የሰላም ውይይት አድርገዋል።
“በባሕር ዳር ከተማ ሕዝባዊ የሰላም ውይይቶች ሁሉም ተሳታፊዎች ሰላም ያስፈልገናል፤ ለሰላምም ከመንግሥት ጋር ቆመን በጋራ እንሠራለን የሚሉ ሀሳቦችን በስፋት እና ያለምንም ልዩነት አንስተዋል” የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ም/ከንቲባ ጎሹ እንዳላማ
“ፖለቲካዊ ነገር ብቻ አጉልተን ሌሎችን ታሪኮች እንዳንደፈጥጥ ሚዛን መጠበቅ ያስፈልጋል። ሚዛን ያልጠበቀ፣ ነገን የማይዋጅ እንዲሁ ብሎ የሚነገር ከሆነ ጥፋት ነው የሚያመጣው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
“የምንገነባው ትርክት ለሰው ልጅ ክብር ያለው የሕይወት ደረጃ ከፍ የሚያደርግ ቢሆን ይሻል፣ ያዋጣናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
“ለተሟላ ሰላም ተጨማሪ ሥራ የሚጠይቅ ቢኾንም በአማራ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አንጻራዊ ሰላም አምጥቷል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
“ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ የሚሰጠንን እድል በተገቢው መልኩ መጠቀም አለብን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
“ከመገዳደል በሃሳብ መገዳደር ይሻላል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
“ጠንካራ ኢትዮጵያ እንድትመሰረት ለዘመናት በአብሮነት የሠራ ሕዝብ ካጋጠመው የሰላም እጦት በፍጥነት መውጣት አይከብደውም” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
አማራ ራዲዮ! አማራ ራዲዮን በተለያዩ አማራጮች እንዲከታተሉ ጋብዘንዎታል! አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
“ልዩነቶችን በግጭትና ጦርነት ለመፍታት የሚደረጉ ሙከራዎች ውጤታቸው የጋራ ጥፋት መሆኑን በአግባቡ በመረዳት በክልሉ ዘላቂ ሰላም እንዲጸና ሁሉም ማኅበረሰብ በባለቤትነት ሊሠራ ይገባል”  አቶ አረጋ ከበደ  የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር
“መፍቻ ጊዜው ላይ ካልኾነ በስተቀር በአማራ ክልል ያሉ ችግሮች ችግር አይደሉም ብሎ መንግሥት አልያዘም”  በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማእረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች አስተባባሪ እና የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ ደሳለኝ ጣሰው
ሕዝብን ከግጭት እና ከቀውስ ከማላቀቅ በላይ ሌላ ተቋማዊ ኃላፊነት፤ ታሪካዊ ግዳጅ እና ሙያዊ  አበርክቶ የለም!”  አቶ ይርጋ ሲሳይ  በአማራ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ
የአማራ ክልል ሕዝብ ክልሉ ወደ ሰላም እንዲመለስ የበኩሉን ድርሻ ተወጥቷል”ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር)  የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ስለ ሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ከተናገሩት፦
“በእምርታ ለመፍጠን ብቸኛው መንገድ ፈጠራ ነው፤ በመፍጠን ለመፍጠር፣ በመፍጠር መፍጠን አለብን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
“ጠንካራ ኢትዮጵያ እንድትመሰረት ለዘመናት በአብሮነት የሠራ ሕዝብ ካጋጠመው የሰላም እጦት በፍጥነት መውጣት አይከብደውም” የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
“አማራ ክልል ወደ ቀደመ ሰላሙ ሲመለስ ጉዳት የደረሰባቸው ኢንዱስትሪዎች በጥናት ተለይተው አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል” በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር  ሚኒስትር ድኤታ ታረቀኝ ቡሉልታ
“በአማራ ክልል ከተከሰተው ድርቅ ጋር ተያይዞ በሰው እና በእንስሳት ላይ ጉዳት እንዳይደርስ ጥረት አየተደረገ ነው” ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል የገጠር ልማት ዘርፍ አስተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ
የአማራ ክልል ሰብል ልማት ወቅታዊ ቁመና መረጃዎች፦
የስትሮክ በሽታ ተጋላጭነትን መከላከያ መንገዶች፦
“የትምህርት ጥራትን በማሻሻል ትውልድን የሚገነባ የቅድመ መደበኛ እና የመደበኛ ትምህርት ማዕከላትን ለመገንባት አንድ ፕሮጀክት በቅርቡ ይፋ እናደርጋለን” አቶ ጎሹ እንዳላማው የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ም/ከንቲባ
“አማራጭ የቤት ፕሮግራሞችን በማቅረብ የከተማችን ነዋሪዎች የቤት ባለቤት መኾን የሚችሉበትን አማራጭ ከክልሉ መንግሥትና ከከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ጋር በመነጋገር ተጠቃሚ እንዲኾኑ እናደርጋለን” አቶ ጎሹ እንዳላማው የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ም/ከንቲባ
“ሕዝብ የደገፈን ሁሉንም የደሴ ከተማዋ ነዋሪዎች ጥያቄ ፈትተን አይደለም፤ ጥያቄዎችን  ለመፍታት የጀመርነው መንገድ ተስፋ ስለሰጠው ነው”  ሳሙኤል ሞላልኝ  የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ
“የምትናገረውና የምትተገብረው ነገር አንድ ዓይነት ከኾነ ሕዝብ እንደሚደግፍ አይተናል፤ የምንፈጽመውን ብቻ እንናገራለን፤ የተናገርነውን እንፈጽማለን” የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ም/ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
“ወቅታዊ ኹኔታዉን ያገናዘበ የጸጥታ ሥራ በማከናወን የሕዝቡን የመልማት ጥያቄ መመለስ ይገባል”  አቶ ደሳለኝ ጣሰዉ  በም/ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች ዘርፍ አስተባባሪ እና የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
“ደሴ የሰላምና የልማት ከተማ እንድትኾን ሕዝቡ ከጎናችን ኾኖ አግዞናል፤ በከተማ አሥተዳደሩ እየተሰጠ ያለው አገልግሎት ሕዝቡን ጥሩ ተስፋ እንዲረው እና እንዲረካ እያደረገው ነው”
“የተዛቡ ትርክቶችን በማስተካከል ብሔራዊ አርበኝነትን መፍጠር የሚያስችል አሰባሳቢና የጋራ ትርክት መገንባት ያስፈልጋል”
“ለችግሮች አፋጣኝ ምላሽ  የሚሰጥ የጸጥታ መዋቅር በመፍጠር የእርስ በእርስ ግንኙነትን ማጠናከር ይገባል ” አቶ ደሳለኝ ጣሰዉ  በም/ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች ዘርፍ አስተባባሪ እና የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ
“የሕግ የበላይነትን ማረጋገጥና ዘላቂ ሰላም መገንባት የክልሉ ቁልፍ አጀንዳ ነው “
“በየደረጃው ያለው አመራር የጠራና የጋራ አቋም ይዞ ለክልሉ ዘላቂ ሰላምና ልማት መረጋገጥ በትኩረት መሥራት አለበት”
“መሪዎች ሕዝቡን በየደረጃው በማወያየትና የጋራ የመፍትሄ ሃሳቦችን በማስቀመጥ የክልሉን ሰላምና ልማት ዳግም ማስቀጠል ይኖርባቸዋል”
“ችግሮችን በቁርጠኝነት በመፍታትና ውስጣዊ አንድነትን በማጠናከር የክልሉን ሰላም ወደነበረበት ለመመለስ የተጀመረው ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል”
ዶክተር ለገሰ ቱሉ የመከላከያ ሠራዊት ቀንን በማስመልከት ከተናገሩት፦
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትና የኢትዮጵያን ጥብቅ ቁርኝት በማስመልከት ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ከተናገሩት፦
የመከላከያ ሠራዊት ቀን አከባበር ላይ የቀረቡ ወታደራዊ ትርዒቶች፦
የመከላከያ ሠራዊት ቀን አከባበር ላይ የቀረቡ ወታደራዊ ትርዒቶች፦
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጦር ኀይሎች ጠቅላይ አዛዥ  ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በመከላከያ ሠራዊት ቀን ከተናገሯቸው፦
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የመከላከያ ሠራዊት ቀን አከባበርን መነሻ ታሪክ በማስመልከት ከተናገሩት፦
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጦር ኀይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የመከላከያ ሠራዊትን እና የኢትዮጵያን ጥብቅ ቁርኝት በማስመልከት ከተናገሩት፦
እንኳን ለ116ኛ ዓመት የሀገር መከላከያ ሠራዊት ቀን አደረሳችሁ! የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
የተደራጀ የመንግሥት አገልግሎት ተደራሽ እንዲኾን የክልሉ መንግሥት በትኩረት እንደሚሠራ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገልጸዋል።
የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን ለክልሉ ሕዝብ የሰላም ጥሪ አቅርበዋል።
ኢትዮጵያ ኅብረ ብሔራዊት ሀገር መኾኗን በትምህርት ለትውልዱ ማሥረጽ እንደሚገባ የብልጽግና ፓርቲ ስልጠና ተካፋዮች ገልጸዋል።
በአማራ ክልል ሕዝብን ያማረሩ ችግሮችን መሪዎች እንዲፈቱ የክልሉ መንግሥት አሳስቧል።
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለብልጽግና ፓርቲ የመሪዎች ሥልጠና ተካፋዮች መልእክት አስተላልፈዋል።
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ክልል ሕዝብ የጠንካራ ሥነ-ልቦና ባለቤት መኾኑን በማስመልከት ከተናገሩት፦
የአማራ ክልል ከተሞች የሰዓት እላፊ ገደብ ማሻሻያ ተደርጓል።
የአማራ ክልል መንግሥት ሕዝቡ እያደረገ ላለው የሰላም መስፈን ትብብር ምስጋና አቅርቧል።
ሙስና
ሙስና
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሻንጋይ ከተማ በሻንጋይ ስቶክ ገበያ እና በሁዋዌ ማዕከል ጉብኝት አድርገዋል።
የኮሌራ በሽታ ምንነት እና ምልክቶቹ
አቶ ደሳለኝ ጣሰው የክልሉን ወቅታዊ የሰላም ኹኔታ በተመለከተ  ካነሷቸው አንኳር ነጥቦች፦
በአማራ ክልል የ2015 ዓ.ም 12 ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ውጤት ትንተና፦
“ከዕዳ ወደ ምንዳ” የብልጽግና ፓርቲ መሪዎች ስልጠና ዓላማ ምንድን ነው?
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ
16 ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን!
የገቢ ግብር አሰባሰብ በአማራ ክልል፦
“ሰንደቅ ዓላማችን የአንድነታችን ማስተሳሰሪያ በመኾኑ ዘወትር ልናከብረውና ልንጠብቀው ይገባል” ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ
የክልሉ ሕዝብ ለሰላም መስፈን እያደረገ ያለውን ትብብር ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አድንቀዋል።
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ያቀረቡት የሰላም ጥሪ፦
የኢትዮጵያ የወጭ ንግድ እንቅስቃሴዎች፦
ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በሕዝባዊ ተሳትፎ ከ18 ቢሊየን ብር በላይ ገንዘብ ተሰብስቧል።
የመንዝ አበቦች – በውቡ የመንዝ ጓሳ
የኢትዮጵያ ተስፋ የበጋ መስኖ ስንዴ፦
ንጉሥ ሚካኤል ቤተ መንግሥት
አሚኮ ወደ አዲስ ምእራፍ!
የ2015 የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት መረጃዎች፦
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን ሦስት አማራጭ አድራሻዎችን ብቻ በመጠቀሞ ማየት ይችላሉ፦
በአማራ ክልል በ2015 ዓ.ም ክረምት በወጣቶች በጎ አድራጎት አገልግሎት 4 ነጥብ 3 ሚሊዮን ወጣቶች ተሳትፈዋል።
“የትናንት ታሪክ የአብሮነታችን መገንቢያ እንዲሆን መሥራት አለብን”
የሰለጠነ ሥርአተ መንግሥት ለመመስረት መነጋገርና መመካከር እንደሚያስፈልግ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ አመላክተዋል።
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ጉባዔ በመካሄድ ላይ ነው።
በአማራ ክልል የኢንዱስትሪ ልማት እንቅስቃሴዎች በመሠረተ ልማት፣ በመሬት አቅርቦት እና በኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ዙሪያ ያሉ ተግባራት፦
የአማራ ሕዝብ እና ኢትዮጵያዊ አብሮነት! ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
“የአማራ ክልል ወደሰላምና መረጋጋት እየተመለሰ ነው”
በአማራ ክልል የዝናብ እጥረት የደቀነው ስጋት
የአማራ ክልል ሰላም እየተሻሻለ መምጣቱን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አስታወቁ።
በአማራ ክልል በዝናብ እጥረት ለድርቅ የተጋለጡ ወገኖችን ለማገዝ ርብርብ እንዲደረግ ተጠይቋል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
በአማራ ክልል በቀሪ እርጥበት ሰብል ልማት ግማሽ ሚሊዮን አርሶ አደሮች እንደሚሳተፉ የክልሉ ግብርና ቢሮ መረጃ ያመላክታል።
በጎንደር ከተማ በኅብረተሰብ ተሳትፎ የተገነባው ዘመናዊው ቤተመጽሐፍት እውነታዎች፦ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
በአማራ ክልል ከለማው ሩዝ 5 ነጥብ 4 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ይጠበቃል።
በአማራ ክልል የሰሊጥ ሰብል በመሰብሰብ ላይ ነው። ሰሊጥ ውድ ሰብል መኾኑን ተከትሎ አምራቾች “ነጩ ወርቅ” ይሉታል።  ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
“አንብር መስቀልየ በዲበ መስቀል”መስቀሌን በመስቀለኛ ቦታ ላይ አኑር እንኳን ለግሸን ማሪያም ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ!
የግሸን ደብረ ከርቤ የንግስ በዓል አከባበር
የመስቀል ደመራ በዓል በጎንደር ከተማ
የመስቀል ደመራ በዓል በደብረ ብርሃን
ነገረ መስቀል
“መስቀል ስንል ነገረ ወንጌል ማለታችን ነው፣ ነገረ ወንጌል ስንል ነገረ ክርስቶስ፣ ነገረ ክርስቶስ ስንል ድኅነተ ሰማይ ወ ምድር ማለታችን ነው” ብፁዕ አቡነ አብርሃም
ለአዳም የተሰጠው ተስፋ በመስቀሉ ተፈጸመ።
ነገረ መስቀል
ነገረ መስቀል
ነገረ መስቀል
የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በባሕር ዳር መስቀል አደባባይ
የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ
የነገረ መስቀሉ ትንቢቶች በጥቂቱ! ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
ስለ ቅድስቲቷ ከተማ መካ እውነታዎች፡-
ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ስለዘረኝነት ከተናገሯቸው፦ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
በባሕር ዳር ከተማ የ2016 ዓ.ም ትምህርት አጀማመር በፎቶ፦
በአማራ ክልል በ2015 በጀት ዓመት ለ1 ሚሊዮን 264 ሺህ 131 ዜጎች የሥራ እድል  መፍጠር መቻሉን የክልሉ ሥራና ሥልጠና ቢሮ መረጃ ያመላክታል።
በአማራ ክልል 38 አዲስ ትምህርት ቤቶች ተገንብተው ለመማር ማስተማር ተግባር ተዘጋጅተዋል።
አምስቱ ቁልፍ የኮሌራ በሽታ መከላከያ መንገዶች
የሰሊጥ ልማት በወልቃይት
ሀገራዊ የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት በሚሊዮን ኩንታል፦
በኢትዮጵያ ሀገራዊ የግብርና ሜካናይዜሽን እንቅስቃሴ አጠቃላይ የእርሻ ትራክተሮች ቁጥር 34 ሺ 630 ደርሷል።
ባለፉት አራት ዓመታት በኢትዮጵያ የግብርና ምርት እድገት እያሳየ መጥቷል።
በአማራ ክልል በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ከ9 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ እየተሠራ ነው።
በአማራ ክልል አጠቃላይ  የመንገድ ሽፋን እና የፈጠረው የሥራ እድል፦
የኮሌራ በሽታ ምልክት ሲታይ መከናወን ያለባቸው ተግባራት፡-
የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት
የኮሌራ በሽታ ምንነት፣ መተላለፊያና  መከላከያ መንገዶች፡-
የአማራ ክልል የቱሪዝም ሀብት  እንክብካቤ ሥራና የተገኘ ገቢ
የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ መልዕክት
የኢትዮጵያ ሐይማኖት ተቋማት መልዕክት
የሕዳሴው ግድብ በአማራ ክልል አመራሮች እይታ