“በሻምፒዮናው ለሀገራችን የተሻለ ውጤት ለማምጣት ተዘጋጅተናል” አትሌቶች

ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በላቲቪያ ሪጋ በሚካሄደው የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ሻምፒዮና የተሻለ ውጤት ለማምጣት የሚያስችላቸውን ዝግጅት ማድረጋቸውን በሻምፒዮናው ላይ የሚሳተፉ ኢትዮጵያውያን...

የባሕር ዳር ከነማ ለመልስ ጨዋታ ወደ ቱኒዝያ ያቀናል፡፡

ባሕር ዳር: መስከረም 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፈው ዓመት የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ ጠንካራ ፉክክር በማድረግ 2ኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው ባሕር ዳር ከነማ በአህጉራዊ መድረክ ኢትዮጵያን ወክሎ...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከክለቦች ጋር በቅንጅት መሥራት እንደሚገባው ተጠቆመ።

ባሕር ዳር: መስከረም 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የእግር ኳሱን ውጤታማነት ለማረጋገጥ ከክለቦች ጋር በቅንጅት መሥራት እንዳለበት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማኅበራዊ...

“የገጠመንን መጉላላት ፈትተን ለመልሱ ጨዋታ በአሰብነው ጊዜ ቱኒዚያ ደርሰን ለጨዋታው እንዘጋጃለን።” የባሕር ዳር ከነማ...

ባሕር ዳር: መስከረም 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የገጠማቸውን መጉላላት ቶሎ በመፍታት ለመልሱ ጨዋታ በታሰበው ጊዜ ቱኒዚያ በመገኘት ለጨዋታው እንደሚዘጋጁ የባሕርዳር ከነማ እግርኳስ ክለብ ሥራ አስኪያጅ...

አምስተኛዉ ግራንድ አፍሪካን ረን በአሜሪካ ዲሲ በመጪዉ ጥቅምት ሊካሄድ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በርካታ ኢትዮጵያዊያን የኦሎምፒክ አትሌቶች እና የዓለም ሻምፒዮኖች በዚህ ዝግጅት ላይ በክብር እንግድነት ይሳተፋሉ። ባለፉት ዓመታት ፈጣን እድገት እያሳየ...

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለብሔራዊ ቡድን 200 ጊዜ በመሰለፍ የዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ክብረወሰን አስመዘገበ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን 200 ጊዜ ተሰልፎ በመጫዎት ስሙ በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ሰፍሯል፡፡ ሮናልዶ ትላንት...

የቀጣይ ዓመት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር መርሐ ግብር ይፋ ኾነ

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መርሐ ግብሩ እንዳመላከተው የፕሪሚየር ሊጉ የውድድር ሳምንት በነሐሴ 05 ቀን 2015 ዓ.ም ይጀመራል፡፡ የ2023/24 የሊጉ ጨዋታ የመክፈቻው ዕለት...

ተጠባቂው የማንቼስተር ደርቢ

ባሕር ዳር: ግንቦት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ውኃ ሰማያዊዎቹ ከቀያይ ሰይጣኖቹ፤ የውድድር ዓመቱ የፕሪሜር ሊግ አሸናፊ ከካራባው ካፕ አሸናፊ ጋር ለሁለተኛ ዋንጫ ይገጥማሉ፡፡ ይህ ግጥሚያ...