ሕዳሴ – የመቻል ማረጋገጫ ማሕተም

ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ ግድብ ሠርቶ ከፍታዋን ለማረጋገጥ የነበራት የሐሳብ ጥንስስ ተስፋን የዘራው በአጼ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት እንደሆነ ይነገራል። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ በነበሩ የተለያዩ መንግሥታት ቅብብሎሽ ግድብ የመገንባት ሐሳቡ ቢቀጥልም  የተጀመረው ግን መጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም ነው። የወቅቱ...
- Advertisement -spot_img

የሀገር ውስጥ ዜና

የሀገር ውስጥ ዜና

በዚህ እትም
በኩር

“ከበሮ ጠራኝ”     – ፍቅርአዲስ

በግሏ ዘጠኝ የሙዚቃ አልበሞችን ሠርታለች:: ከአዱኛ ቦጋለ߹ ደረጀ ደገፋው߹ አስናቀ ገብረየስ እና ጸጋየ እሸቱ ጋር አራት የሙዚቃ አልበሞችን አውጥታለች። በተለያዩ ጊዜያት ነጠላ ዜማዎችን አቅርባለች:: ከባለቤቷ አበበ ብርሀኔ ጋርም ዘፍናለች:: ብዙዎች...

ጅምላ ፍረጃ ለምን?

ምንም አይነት ድጋፍ አያገኙም። በእድሜ የገፉ መሆናቸው ደግሞ ችግራቸውን የከፋ አደረገው። በባህርዳር ከተማ አባፋሲሎ ክፍለከተማ ቀበሌ 03  በቅርብ የማውቃቸው በዕድሜ የገፉ እናት፡፡ ችግራቸው እየጠና መጥቶ...

ከርሞ’ማ

አዲስ ዓመትን በደስታ፣ ተስፋ እና ጥሩ መንፈስ  መቀበል የኢትዮጵያዊያን ባህል ነው። ከአዲሱ ዓመት ጋር ብዙዎች መለወጥ ይፈልጋሉ። ያለፈው አሮጌ ዓመት ርሀብ፣ ችግር ስቃይ መፈናቀል፣...

የቁርጥ ቀን ወዳጃችን

በመዲናችን አዲስ አበባ ውስጥ በሀገሪቷ ስም ሰፈር እና አደባባይ ተሰይሟል፡፡ ኢትዮጵያም በዚች ሀገር መሃል ከተማ በስሟ ትምህርት ቤት እና አደባባይ ተሰይሞላታል፤ እንደ አውሮፓዊያን አቆጣጠር...

የእናቶች ሀሴት

ወ/ሮ መቅደስ አማረ በኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ኀይል ባሕርዳር ዲስትሪክት በጽሕፈት ሙያ ተቀጥራ በማገልገል ላይ ናት:: የአንዲት ልጅ እናት የሆነችው ወ/ሮ መቅደስ ልጇን ለማሳደግና የመንግስት ሥራዋን...

በብዛት ከተነበቡት

አግራሞት

- Advertisement -spot_img

ባህል እና ኪን

ማህበራዊ አምድ
ማህበራዊ አምድ

ከእንስሳት ወደ ሰው የሚተላለፉ በሽታዎች

በዓለም ዙሪያ በየዓመቱ አንድ ቢሊዮን የሚጠጋ ሰው ለሕመም ሲጋለጥ አንድ ሚሊዮን  ሰዎች ከእንስሳት ወደ ሰው በሚተላለፉ በሽታዎች ሳቢያ እንደሚሞቱ የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ ያሳያል። የእንስሳት፣...

ምኞት ሲሳካ …

በኔ ቀየ መንደር ገና ልጅ እያለሁ፣ ባንተ ሲገዘቱ ሲምሉ እሰማለሁ፡፡ የወገንን ነገር አንተም ታውቀዋለህ፣ አነገሡህ እንጅ መች ሠርቶ በላብህ፡፡ ዓባይ ሥመ መልካም ዓባይ ሥመ ጥሩ፣ አንተን ሲሳይ ይዘው ስንቶች...

የማሕጸን በር ካንሠር

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በርካታ ሴቶች በማሕጸን በር ካንሠር እየተሰቃዩ ይገኛሉ::  ይህን መረጃ የሰጡን በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የማሕጸን እና ጽንስ ትምህርት ክፍል ባልደረባ...

ሔዋን

- Advertisement -spot_img

ታሪክ

ሳምንቱ በታሪክ

ሲመተ ልጅ እያሱ

ግንቦት 10 ቀን 1901 ዓ.ም ዓፄ ምኒልክ በህመም ባሉበት ወቅት ቀጣዩ የሀገሪቱ ንጉሥ ማን...

የኒቂያው ጉባኤ

ግንቦት 12 ቀን 317 ዓ.ም የኒቂያ ምክር ቤት ስብሰባ የተጠራው የሮማ ግዛት የመጀመሪያው ክርስቲያን...

የዐፄ በካፋ ሲመት

ዐፄ ዳዊት አምስት ዓመት ገዝተው በ1713 ዓ.ም. ሲሞቱ ወንድማቸው ዓፄ በካፋ ነገሡ። መሲህ ሰገድ...

የዘመን ስሌታችን

ኢትዮጵያና ግብፅ የታሪክ እና የባህል እንዲሁም የሀይማኖት ትስስር ያላቸው በመሆኑ ተመሳሳይ የዘመን አቆጣጠር እንደነበራቸው ይነገራል። ሁለቱም የፀሐይ ኡደትን የተከተለ የአቆጣጠር ስርአት ይከተሉ ነበር። በነሀሴ መጨረሻ ላይ ከአባይ መጥለቅለቅ ጋር ሶጢስ የተባለው ኮከብ ለመጀመሪያ ጊዜ ከመውጣቱ ጋር  ሲገጣጠም የአዲስ ዓመት መጀመሪያ መሆኑን ያሳይ ነበር። በዚሁ ከዓለም ኢትዮጵያን ልዩ ወደ ሚያደርገው...

ስፖርት
ስፖርት

ዐይኖች ሁሉ ድጋሚ ወደ ቶኪዮ…

ከሠላሳ አራት ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የዓለም አትሌቲክስ  ሻምፒዮና ወደ ቶኪዮ ተመልሷል። ውድድሩም “ዓለም...

በዓለም የአትሌቲክስ መድረክ የኢትዮጵያ ስም ሲጠራ የአበበ ቢቂላ የባዶ እግር ገድል፣ የኃይሌ ገብረሥላሴ የፍጻሜ...

ከዋክብት የሚፈለፈሉበት  ፋብሪካ

የእግር ኳስ አካዳሚዎች ክለቦችን ወደ ግዙፍ ተቋማት የሚቀይሩ የለውጥ ማዕከላት ናቸው። የገቢ ምንጭ ከመሆናቸው...