አንድ የመሆን ውጤት  – ሕዳሴ 

የዓለም ባንክ መረጃ እንደሚያመለክተው ኢትዮጵያ ካላት 130 ሚሊዮን ሕዝብ ውስጥ 60 ሚሊዮኑ  የኤሌክትሪክ ኀይል ተጠቃሚ አይደለም:: የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒሥትር መረጃ የሚያረጋግጠውም ይህንኑ ሲሆን 46 በመቶው የኢትዮጵያ ሕዝብ የኤሌክትሪክ ኀይል ፍላጎቱን ለማሳካት የሕዳሴ ግድብን መጠናቀቅ አብዝቶ ይጠብቃል:: ለዚህም ይመስላል...
- Advertisement -spot_img

የሀገር ውስጥ ዜና

የሀገር ውስጥ ዜና

በዚህ እትም
በኩር

ዓባይን በጥበብ

እውነት ነው፤ ጠቢቡ ሰሎሞን እንዳለው ለሁሉም ጊዜ አለው፡፡ ድቅድቅ ጨለማ ያልፍና ብርሃን ይፈነጥቃል፤ ክረምት በበጋ ይተካል፤ ማግኘት ማጣትን ያስረሳል፤ “የጎመን ምንቸት ውጣ፣ የገንፎ ምንቸት ግባ!’’ እንዲል ወቅት ይፈራረቃል፤ ጊዜም...

ግን ምን ሆነን ነው?

ዐዉቀነዉም ይሁን ሳናዉቀዉ የሀገራችን ቋንቋ፣ ባህል፣ ጥበብ እና ሌሎች የማንነት መለያዎቻችን  እየተሸረሸሩ በመሄድ ላይ ናቸው::  ኢትዮጵያ ቅኝ ያልተገዛች፣ ሉአላዊነቷን አስከብራ፣ ታፍራ እና ተከብራ የኖረች...

ከርሞ’ማ

አዲስ ዓመትን በደስታ፣ ተስፋ እና ጥሩ መንፈስ  መቀበል የኢትዮጵያዊያን ባህል ነው። ከአዲሱ ዓመት ጋር ብዙዎች መለወጥ ይፈልጋሉ። ያለፈው አሮጌ ዓመት ርሀብ፣ ችግር ስቃይ መፈናቀል፣...

ዋሸራ፡- የቅኔ አምባ

ይማርልኝ  ብዬ ዋሸራ ሰድጄ፣ ቀለም ገባው አሉ እሳት ሆነ ልጄ:: ይህን ቅኔ የተቀኘችው ልጇን ለቅኔ ትምህርት ዋሸራ ልካ በደረሰ ድንገተኛ የእሳት አደጋ ከጎጆው ጋር በቃጠሎ የሞተባት...

“አስተዳደግ ምቹ ሁኔታን ይፈልጋል”

“ሰዎች የወደፊት ህልማቸው የሚወሰነው በልጅነት ዕድሜያቸው በሚያዩት ነገር ነው:: በብዙዎች ልምድ መሰረት ግን ራስን ፈልጎ ለማግኘት ጊዜ ይወስዳል” በማለት የሕይወት ጉዟቸውን የነገሩን ወ/ሮ ብርቱካን...

በብዛት ከተነበቡት

አግራሞት

የጨነቀ ዕለት

- Advertisement -spot_img

ባህል እና ኪን

ማህበራዊ አምድ
ማህበራዊ አምድ

የማሕጸን በር ካንሠር

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በርካታ ሴቶች በማሕጸን በር ካንሠር እየተሰቃዩ ይገኛሉ::  ይህን መረጃ የሰጡን በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የማሕጸን እና ጽንስ ትምህርት ክፍል ባልደረባ...

“ትንሽ ርህራሄን ወደ ዓለም ለማምጣት እንትጋ”

በአሜሪካ ፕሮቪደንስ ፌዴራል ሂል ተብላ በምትጠራው አካባቢ  ነው ያደጉት - ፍራንክ ካፕሪዮ፡፡ ወላጅ አባታቸው የተሻለ ሕይወትን ፍለጋ ከጣሊያን የመጡ ስደተኛ  ነበሩ፡፡ ታዲያ ፍራንክ አባታቸውን...

ጤናማ እርግዝና 

ጤና ይስጥልኝ ውድ አንባቢዎቻችን! በዚህ ዕትም  ጤናማ እርግዝናን በተመለከተ  በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሕክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የማሕጸን እና ጽንስ ትምህርት ክፍል ባልደረባ እንዲሁም ...

ሔዋን

- Advertisement -spot_img

ታሪክ

ሳምንቱ በታሪክ

ሲመተ ልጅ እያሱ

ግንቦት 10 ቀን 1901 ዓ.ም ዓፄ ምኒልክ በህመም ባሉበት ወቅት ቀጣዩ የሀገሪቱ ንጉሥ ማን...

የኒቂያው ጉባኤ

ግንቦት 12 ቀን 317 ዓ.ም የኒቂያ ምክር ቤት ስብሰባ የተጠራው የሮማ ግዛት የመጀመሪያው ክርስቲያን...

የዐፄ በካፋ ሲመት

ዐፄ ዳዊት አምስት ዓመት ገዝተው በ1713 ዓ.ም. ሲሞቱ ወንድማቸው ዓፄ በካፋ ነገሡ። መሲህ ሰገድ...

መሪ ራስ አማን በላይ

“እህቶቸ እና ወንድሞቼ ሆይ ሃገር ማለት ራሳችሁ ስለሆናችሁ የራሳችሁን ታሪክ ከራሳችሁ ተምራችሁ እና አውቃችሁ ለሌላው አስተምሩ አንጂ ታሪካችሁን ከሌላ አትማሩ። እናንተ የራሳችሁን ታሪክ ካላወቃችሁ ሌሎች የናንተን ታሪክ እንዴት አውቀው እናንተን ሊያስተምሩ ይችላሉ? በውጭ ሃገር ሰዎች የተጻፉት ሊሆን ይችላል ተብለው በግምገማ (በግምት) የተጻፉ እንጂ ከእውነተኛው ታሪክ የተገለበጡ አላገኘሁም” በማለት የጥንቷ ኢትዮጵያ...

ስፖርት
ስፖርት

ከዋክብት የሚፈለፈሉበት  ፋብሪካ

የእግር ኳስ አካዳሚዎች ክለቦችን ወደ ግዙፍ ተቋማት የሚቀይሩ የለውጥ ማዕከላት ናቸው። የገቢ ምንጭ ከመሆናቸው...

ከአቧራማ ሜዳ እስከ ግዙፉ የዓለም ዋንጫ...

እግር ኳስን ውብ እና ማራኪ የሚያደርጉት አስደናቂ ቅብብሎች፣ ድንቅ ሙከራዎች እና ልብን የሚያሞቁ ግቦች...

የክረምቱ አሰልቺ ዝውውር

በእግር ኳሱ ዓለም ሜዳ ውስጥ ብቻ ሳይሆን ከሜዳ ውጭ የሚፈጠሩ ክስተቶችም በእግር ኳስ ቤተሰቡ...